YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 
 
በትግራይ ክ/ሀ ራያና አዘቦ አውራጃ መኾኒ ጨርጨር ወረዳ በ1971
 
በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
 
 
ተራ ቁ. ስም ከነአባት ቀበሌ የቤት ቁጥር የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 አባይ አሰፋ 1971
2 አለም ተክሌ 1971
3 አሸብር አንቾ 1971
4 በርህ ገብሩ 1971 ቄስ
5 እፃዬ ሻኔ 1971
6 ኃየሎም አለሙ 1971
7 ከበደ አሳህል 1971 ግራዝማች
8 ሳዲቅ አብዱራህማን 1971 ሼክ
 

ማስታወሻ ፡

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን  ትልኩልን  ዘንድ  በትህትና  እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302