ጐንደር የተለያዩ ቀበሌዎች
በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አገኘ ገ/ዮሐንስ | ||
2 | ደሳለኝ ይላቅ | ||
3 | እያያ ፀሐዬ | ||
4 | ፋንታሁን አበጋዝ | ||
5 | ገናነው ተሰማ | ||
6 | ጌታቸው ገ/ሚካኤል | ||
7 | ሄኖክ አሰፋ | ||
8 | ማሙሽ አሰፋ | ||
9 | መሳፍንት ኃይሉ | ||
10 | ጥጋብ ንጉሤ | ||
11 | ዮናስ ሀ/ሚካኤል | ||
12 | አንተነህ አስፋው | ቀበሌ 03 | |
13 | ፋሲጋ መኳንንት | ቀበሌ 04 | |
14 | እያዩ ብርሃን | ቀበሌ 07 | |
15 | አላሚን ቃሲም | ቀበሌ 09 | |
16 | ሐሰን ቃሲም | ቀበሌ 09 | |
17 | ዘላለም ሽፈራው | ቀበሌ 10 | |
18 | ዮሐንስ ተስፋማርያም | ቀበሌ 13 | |
19 | አዱኛ ትዕዛዙ | ጥር 1970 | |
20 | አነበ ሻውል | ||
21 | ብርሃኑ ኃይሉ | ||
22 | ብርሃኑ ዳኘው | ||
23 | ግርማ ሞገሴ | ||
24 | ሀገሬ ዳምጤ | ||
25 | ሙሉ ሃይሌ | ጥር 1970 | |
26 | ሙሉቀን መንግሥቱ | ||
27 | ነጋ መንግሥቱ | ||
28 | ሲሳይ ሙጪ | ጥር 1970 | |
29 | ስዩም አዳነ | ||
30 | ተፈሪ መንግስቱ ተድላ | ሐምሌ 1970 | ተማሪ |
31 | ተሻገር ዓለሙ | ||
32 | ያለምወርቅ አስፋው | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።