YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 

ጎንደር ጭልጋ አውራጃ ቋራ ወረዳ

በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ

 

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 ገለብ ዳፍላ           
2 ቆንጅት ተክሉ         

 

ጎንደር፦ ጭልጋ አውራጃ አይከል ወረዳ

በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ

 

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 አህመድ ኑሩ ነሐሴ 1969  
2 አሰፋ አለማየሁ ነሐሴ 1969  
3 አታሌ በዛብህ ሚያዝያ 1969  
4 አዘናው ተፈራ ሚያዝያ 1969  
5 ደምሳሽ በላይ ሚያዝያ 1970 ሻምበል
6 ፋሲል ዘርፉ ጥር 1970  
7 ፈለቀ ዘውዱ ነሐሴ 1969  
8 ፋንታሁን አበጋዝ ጥር 1970  
9 ጋሻው አብዲሳ ጥር 1970  
10 ጋሻው ኪሮስ ሚያዝያ 1969  
11 ገሰሰ አባተ ሚያዝያ 1969  
12 ጌታቸው አበበ ሰኔ 1969  
13 ጌታቸው መንግስቱ እንዳለው ሚያዝያ 1970  
14 ጌታሁን ገ/ማርያም ሰኔ 1969  
15 ጌታሁን ጧፌ የካቲት 1969  
16 ጌትነት አሰፋ ሚያዝያ 1969  
17 ጌትነት ገድፌ ሚያዝያ 1969  
18 ግደይ ገ/ስላሴ ስዩም ሚያዝያ 1970  
19 ፀጋዬ ከበደ ሚያዝያ 1969  
       

 

 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

 

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302