በ1971 ጎጃም ክ/ሀገር የኢሕአፓና ኢዲዩ በመባል
በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አለቃ አየነው ወ/ሰንበት | ||
2 | አቶ አያና ገሰሰ | ||
3 | አቶ አድማሱ ብርሃኑ | ||
4 | አቶ አላምረው ገበየሁ | ||
5 | አቶ ዓለሙ ደስታ | ||
6 | አቶ ዓለማየሁ የሻነህ | ||
7 | አቶ አታለል የኃላሸት | ||
8 | ግራዝማች ጌታሁን ተፈሪ | ||
9 | አቶ ጎሹ ገሠሠ | ||
10 | አቶ ጌታቸው አንተነህ | ||
11 | ቀኛዝማች መንግሥቱ ተፈሪ | ||
12 | አቶ መለሰ በላይ | ||
13 | አቶ መኮንን አሰፋ | ||
14 | አቶ መሐሪ ተስፋዮሐንስ | ||
15 | አቶ መኮንን ይማም | ||
16 | አቶ ታፈረ ስንሻው | ||
17 | አቶ ጤናው ይመር | ||
18 | አቶ ይማም መነሾ | ||
19 | አቶ ይርጋው ወርቅነህ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።