YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 

ወሎ  ደሴ በ1970 የኢዲዩ አባል ተብለው የተገደሉ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 አቶ አማረ ብርሃኔ
2 አቶ ዓለማየሁ አስፋው
3 አቶ ዓለም ገ/ማርያም
4 አቶ አሰግድ አሻግሬ
5 አቶ አረፈዓይኔ ካሣ
6 አቶ አበበ ደሳለኝ
7 አቶ አሰፋ በቀለ
8 አቶ አያሌው ዳምጠው
9 አቶ አህመድ ጣሂር
10 አቶ አብደላ ሲራጅ
11 አቶ አሰፋ አበጋዝ
12 አቶ አህመድ ካሣ
13 አቶ አማረ ያለው
14 አቶ አሸናፊ አስፋው
15 አቶ አሊ ኢብራሂም
16 አቶ ባዩ ሉላየ (ሉልየ)
17 አቶ በላይ ተሾመ
18 አቶ በላይ ዘውዴ
19 አቶ ብርሃኑ የሴፍ
20 አቶ ብርሃኑ ታደሰ
21 አቶ ባዩ ኃ/ማርያም
22 አቶ ቸርነት ጠጋው
23 አቶ ደምሰው ይመር
24 አቶ ዳኘ አባተ
25 አቶ ደምሴ አበራ
26 አቶ ዳርጌ ሞላ
27 አቶ ደሳለኝ ዳምጠው
28 አቶ ዳዊት መንገሻ
29 አቶ ደምሌ ይመር
30 አቶ ዳኘ መሰለ
31 ግራአዝማች ኤፍሬም አበጋዝ
32 አቶ እንድሪስ መሐመድ
33 ቀኛዝማች ፍሰሃ እንግዳ
34 አቶ ፎሃድ ሐሰን
35 አቶ ፍስሐ ገበየሁ
36 አቶ ግርማ ተፈራ
37 አቶ ገብሩ ግዛው
38 አቶ ግርማ ዓለማየሁ
39 አቶ ገ/ማርያም ገ/ሥላሴ
40 አቶ ግርማ ተስፋዬ
41 አቶ ሀጎስ ሀብተሥላሴ
42 አቶ ኃይሉ ፀሐይ
43 አቶ ኃይለማርያም አበራ
44 አቶ ኃ/ሥላሴ ግርማይ
45 አቶ ኃ/ማርያም ይማም
46 አቶ ኃይሉ ገብሩ
47 አቶ ኃይሉ ተካ
48 አቶ ኃይሉ አከለ
49 አቶ ኃይሉ አባተ
50 አቶ ኢብራሂም አሊ ሙሳ
51 አቶ ኢሣያስ ወርቁ
52 አቶ ካሣሁን ታደሰ
53 አቶ ከተማ እሸቱ
54 አቶ ከበደ ክንፉ
55 አቶ ኩቤ መላው
56 አቶ ከፍያለው ገበያው
57 አቶ ካሤ ለገሠ
58 ፊታውራሪ መኮንን መልአኩ
59 አቶ መሐመድ ሀሰን
60 አቶ መሐመድ አሊ
61 አቶ ምናሴ መኮንን
62 አቶ መለሰ ንጋቱ
63 አቶ መኮንን ጀወር
64 አቶ መሳይ ደምመላሽ
65 አቶ ሞላ ከበደ
66 አቶ መሐመድ ነስረዲን
67 አቶ መኮንን ካሣ
68 ወ/ር መንገሻ አሊ
69 አቶ መሐመድ ሐሰን
70 አቶ ንጉሴ ዓለምነህ
71 አቶ ሽመልስ ዝናው
72 አቶ ሽመልስ ወረታ
73 አቶ ሽመልስ ወጨፎ
74 አቶ ታደሰ ይማም
75 አቶ ተስፋዬ ሰብስቤ
76 ኮ/ል ታደሰ ሠራልኝ
77 አቶ ተስፋዬ በፍቃዱ
78 አቶ ተክሉ ኤፍሬም
79 አቶ ተስፋዬ ጴጥሮስ
80 አቶ ተስፋዬ ደምሴ
81 አቶ ተስፋዬ ወ/ጊዮርጊስ
82 አቶ ወንድዬ ክንፈ
83 አቶ ይርጋ ወ/ሰንበት
84 አቶ ዮሐንስ ተፈራ
85 አቶ ይርጋ ከበደ
86 አቶ ዘርይሁን አዳነ

 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302