ሸዋ ይፋትና ጥሙጋ ፦ ሸዋሮቢት(ኤፌሶን) በ1969/70 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አየለ ደስታ | ሸዋሮቢት | |
2 | ሁሴን እንድሪስ | ኤፌሶን | |
3 | ጀማነሽ ታፈሰ | ኤፌሶን | |
4 | ካሳ ይርጋ | ኤፌሶን | |
5 | ከበደ ደረሴ | ሸዋሮቢት | |
6 | ቀለሙ በየነ | ሸዋሮቢት | |
7 | ሽመልስ ሙለታ | ሸዋሮቢት | |
8 | ሲራጅ አህመድ | ሸዋሮቢት | |
9 | ቲቶ ከበደ | ኤፌሶን | |
10 | ታከለ አርምዴ | ሸዋሮቢት | |
11 | ተሾመ ከፈለ | ሸዋሮቢት | |
12 | ፀጋዬ እሸቴ | ኤፌሶን | |
13 | ውስጤ ግዛው | ሸዋሮቢት | |
14 | ይልማ ከበደ | ኤፌኦን፡ ኢፍራታንጂ ወረዳ | |
15 | ዝናቡ ጥላሁን | ሸዋሮቢት ኤፌሶን | |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።