YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 ሸዋ ተጉለትና ቡልጋ ፦ ደብረብርሃን በታህሳስ 16. 17 ቀን 1970 ዓ.ም. በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 አበበ ተፈራ
2 አብርሃም ኤልያስ
3 ዓለማየሁ አምዴ
4 ዓለማየሁ ቢላላ
5 ዓለምሰገድ ሞገስ
6 አማረ ሸዋመነ
7 አሰፋ ፀጋዬ
8 በኃይሉ ታደሰ
9 ደምመላሽ በቀለ
10 ኤፍሬም አድማሱ ውብሸት
11 ፋንታ በልሁ
12 ፍቃዱ ፍቅሬ
13 ፍቅሩ ዓለማየሁ
14 ፈረንጅ ሜጫ
15 ጌታቸው ፍቅሬ
16 ጌታሁን ፍቅሬ
17 ግዛቸው ሽፈራው
18 ኃይሌ በዙ
19 ኃይለማርያም ፍቅሬ
20 ኃይሉ ዘውዴ
21 ሀይልዬ ዱማሣ
22 ካሱ ኃይሉ
23 ለገሠ ለማ
24 ሉሉ አበበ
25 መታፈሪያ ክፍሌ
26 ሚሊዮን ማሞ ከልክሌ
27 ነጋሽ ገ/እግዚያብሔር
28 ዑመር አብደላ
29 ኡስማን መሐመድ
30 ሺመልስ ምትኩ
31 ሰሎሞን አስፋው
32 ታደሰ ገስጥ
33 ታደሰ ሣህሌ
34 ተ/ማርያም ኃ/ገብርኤል
35 ጥላሁን ማዘንጊያ
36 ወጋየሁ ታደሰ
37 ውቤ ይታገሱ
38 ዮናስ ተፈራ
39 ዘነበ ጽጌ

 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302