ሸዋ የረርና ከረዩ፦ ናዝሬት በ1969/70 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አብዶ ዲታኛ | መምህር | |
2 | አበበ መንገሻ | ||
3 | አበበ ዋሲሁን | ||
4 | አዲስዓለም መንግሥቱ | ||
5 | ዓለማየሁ እሸቴ | ||
6 | አምሃሥላሴ ጌታነህ (አንበሳው) | ||
7 | አሸናፊ ተፈሪ | ||
8 | አየለ ተሰማ | ||
9 | ባንትይፍሩ ሙላቴ | ||
10 | ብርሃኑ የሺጥላ | ||
11 | ኤሊያስ አህመድ | ||
12 | ገሠሠ ጋቴሎ | ||
13 | ግርማ ሽፍቶ | ||
14 | ካሳ ቢራቱ | ||
15 | ማሙሽ እንድሪስ | ||
16 | ማናየ | መምህር | |
17 | መንግሥቱ በለጠ (ፍስሃ) | ||
18 | ነጋ ዓየለ | መምህር | |
19 | ነጋ ሽበሺ | ||
20 | ኑሩ ሙቀቢል | ||
21 | ሰሎሞን አበበ | ||
22 | ታሪክ አበራ | ||
23 | ተፈራ ዋሲሁን | ||
24 | ተስፋዬ | መምህር | |
25 | የዋላሸት ሸዋታጠቅ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።