ሸዋ ከምባታና ሃዲያ፦ ሆሳህና በታህሳስ 16, 17 ቀን 1970 ዓ.ም. በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አባይነሽ ንጉሤ | ||
2 | አበባው ፀሐዬ | ||
3 | አብዮ እርሳሞ | ||
4 | አድማሱ መኮንን | ||
5 | አድማሱ ወንድሙ | ||
6 | አክሊሉ ፈለቀ | ||
7 | አምዱ አድማሱ | ||
8 | አስጨናቂ አብተው | መምህር | |
9 | አስናቀ ካሣ | ||
10 | አስራት ዓለሙ | ||
11 | አሰፋ በቀለ | (ሐኪም) | |
12 | አስታጥቄ በቀለ | ||
13 | አያልኝ ቢረዳ | ||
14 | በረከት ዮሴፍ | መምህር | |
15 | ብርገዛ ናሲር | (አአ የተሰዋ) | |
16 | ደመቀ ቦጋለ | ||
17 | ፋንታሁን መዝሙር | ||
18 | ፍቅሬ ለገሰ | ||
19 | ጌታቸው እሸቱ | ||
20 | ግርማ በቀለ | ||
21 | ግርማ ሞገስ | ||
22 | ማሙሽ ነጋሽ | ||
23 | ማቲዎስ ቱሞሮ | መምህር | |
24 | መኮንን አዳነ | መምህር | |
25 | መንግሥቱ እሸቴ | መምህር | |
26 | ሚንዳ ገ/ሚካኤል | ||
27 | ነጋ ጸደቀ | ||
28 | ስንታየሁ መኮንን | ||
29 | ጥላሁን ጎንዳሎ | ||
30 | ፀጋዬ ኃ/ማርያም | መምህር | |
31 | ወልዴ ኤርሳሞ | መምህር | |
32 | ዮሴፍ ገበየሁ | መምህር | |
33 | ዮሐንስ እርጊጮ | ||
34 | ያሬድ ታደሰ | አዋሽ ቆቃ | |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።