በ1969 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ከ/ቀበሌ | መግለጫ |
1 | ተማሪ አንጋሣ ወናጎ | ||
2 | አቶ አታለለኝ አንዳርጌ | ||
3 | አቶ አሊ ዮሱፍ | ||
4 | አቶ አሊ ጋርሶ | ||
5 | አለማየሁ ተፈራ | ||
6 | አርአያ ሐዋዝ ምስማክ | ||
7 | አበበ ሀብቴ ግርማ | ||
8 | አስፋው ስዩም | ||
9 | አበሩ ከበደ | ||
10 | አየለ ደምሴ ወ/ጊዮርጊስ | ||
11 | አበበ አብርሃ ገ/ማሪያም | ||
12 | ወታደር አበበ ዋሲሁን ፋንታዬ | ||
13 | አሸናፊ ተፈራ መንገሻ | ||
14 | አህመድ አብደላ አባኒ | ||
15 | አማረ ጌታቸው ገ/ሕይወት | ||
16 | አክሊሉ ብዙነህ | ||
17 | አስፋው ወ/ሚካኤል | ||
18 | ዓለማየሁ ሰፈነ | ||
19 | አባይ ማሞ | ||
20 | አድማሱ ይሳያስ | ||
21 | አስራት ረታ | ||
22 | አሰግደው አበበ | ||
23 | ዓለማየሁ ደምሴ | ||
24 | ዓለማየሁ ኃ/ጊዮርጊስ | ||
25 | ብርሃኑ የሺጥላ | ||
26 | በየነ ሀብቴ ትዕዛዙ | ||
27 | ብርሃኑ ፀጋዬ | ||
28 | በኃይሉ ገብሬ | ||
29 | ብርሃኑ መኮንን | ||
30 | በትረ ደጀኔ | ||
31 | ብስራት ዲባባ ሶርሣ | ||
32 | በዛብህ ታደሰ | ||
33 | ባንትይፍሩ ሙላት | ||
34 | በላቸው አበበ | ||
35 | በላይነህ ገ/ማሪያም | ||
36 | ብርሃኑ ጫላ | ||
37 | ቸርነት ገ/የሱስ | ||
38 | ተማሪ ዳዊት ደሳለኝ | ||
39 | ደምሴ ሰይፉ አመነ | ||
40 | ደርቤ ደበበ | ||
41 | ደሳለኝ መስፍን ዓባይ | ||
42 | ዲያቆን አባይነህ ሲሳይ | ||
43 | ዳንኤል ሄራኖ | ||
44 | ዳንኤል በለጠ | ||
45 | ደመቀ አሰፋ | ||
46 | እንዳለ ኃይሌ | ||
47 | ኤልያስ ወ/አምላክ | ||
48 | ኤልያስ አህመድ መሐመድ | ||
49 | እረዳይ ገ/ሕይወት | ||
50 | ፈቃደ ማሞ ተረዳ | ||
51 | ፍቅሬ ታደሰ | ||
52 | ፋንቱ ኃይሉ ወ/ፃዲቅ | ||
53 | ፍስሐ እጅጉ ተሰማ | ||
54 | ፈቃዱ ገመዳ በጀረ | ||
55 | ተማሪ ጌታሁን ተፈራ | ||
56 | አቶ ግርማ በየነ | ||
57 | አቶ ገበየሁ ደምሴ | ||
58 | ገ/ፃዲቅ በርሄ | ||
59 | ጌቱ ተገኝ | ||
60 | ጌታቸው ሴራህ ቤራ | ||
61 | ወታደር ጌታቸው ከበደ አርአያ | ||
62 | ግርማ ስዩም | ||
63 | ጌታቸው ገ/ሥላሴ | ||
64 | ገብሬ ውቤ በየነ | ||
65 | ግርማ መኩሪያ ኃይሌ | ||
66 | ግርማ ወርቅነህ ኃይሌ | ||
67 | ጌታሁን ብስራት | ||
68 | ጌቱ መኮንን | ||
69 | ጌታቸው ላቀው | ||
70 | ገነት መኩሪያ | ||
71 | ግርማ ይልማ | ||
72 | ጌታቸው ጥላሁን | ||
73 | ገብረተንሳይ ሀጎስ | ||
74 | ገዛኸኝ ደሳለኝ | ||
75 | አቶ ሁሴን አደም | ||
76 | ኃ/ማርያም ካሱ | ||
77 | ኃይሉ ሐዲስ | ||
78 | ኃይሉ ገ/ክርስቶስ ገ/ማሪያም | ||
79 | ሀድጉ በርሔ | ||
80 | ሕዝቅያስ ፋንታዬ | ||
81 | ኃይሉ በየነ | ||
82 | ሐብታሙ ሻውል | ||
83 | ሀብቴ ለገሠ በየነ | ||
84 | ኢብራሂም ሙዘይን | ||
85 | ተማሪ ክንፈሚካኤል ደምሴ | ||
86 | አቶ ከማል አህመድ | ||
87 | አቶ ካሣሁን ነጋሽ | ||
88 | ካሣ ኩማ | ||
89 | ካሣሁን በላይነህ | ||
90 | ክፍሌ ሻውል | ||
91 | ከተማ ከበደ ፍልፍሉ | ||
92 | ከበደ ጋሻውጠና ተ/ማሪያም | ||
93 | ወታደር ከተማ አባተ ኃይሌ | ||
94 | ክንፈ ኤገታ | ||
95 | አቶ መስቀሌ ሻንካ | ||
96 | ተማሪ ማሞ በላይ | ||
97 | መሐመድ መሱድ | ||
98 | መላኩ ሻውል ግዛው | ||
99 | ሙሉጌታ ገዛኸኝ | ||
100 | መሐመድ አህመድ ካዛሊ | ||
101 | መንግሥቱ ቀፀላ (መምህር) | ||
102 | መኮንን ወልደየስ | ||
103 | ምትኩ ፅጌ | ||
104 | መንገሻ ተፈሪ በላቸው | ||
105 | ሙሉዓለም መለሰ አስፋው | ||
106 | ሞገስ ለገሰ ዘውዴ | ||
107 | ማርቆስ ተድላ ዘዮሐንስ | ||
108 | ማርቆስ ሐጎስ | ኢሠማ | |
109 | መኮንን አበበ | ||
110 | ምናሴ ውብሸት | ||
111 | ማሞ ሰይፉ | ||
112 | መለሰ ተካልኝ | ||
113 | ምህረት ኢዮብ | ||
114 | መንበረ ተክሌ | ||
115 | ንጉሴ ሰሜ ኤጀርሳ | ||
116 | ንጉሡ ዳመሳ ለማ | ||
117 | ንጉሥ ደበበ አበበ | ||
118 | ነብዩ አሥራት | ||
119 | ሰብስቤ ካሣዬ ወ/ፃዲቅ | ||
120 | ሰሎሞን ተክሌ ወርቅነህ | ||
121 | ሣህሉ አስፋው አባሑምሩ | ||
122 | ሲራክ አስፋው | ||
123 | ሥዩም ገብሩ ጉራጉዝ | ||
124 | ሰሎሞን አበበ ሻውል | ||
125 | ወ/ሮ ሲሳይ ወ/ማሪያም | ||
126 | ሳሙኤል ዘውገ | ||
127 | ሱልጣን ዑመር | ||
128 | ሥዩም አንዱዓለም | ||
129 | አቶ ሻፊ አባገሮ | ||
130 | ሻውል ስለሺ | ||
131 | ሸዋታጠቅ ሞገስ መኩሪያ | ||
132 | ሽመልስ ካሳ አስፋው | ||
133 | ተማሪ ተስፋዬ ሰሎሞን | ||
134 | ታዲዮስ ዘገየ | ||
135 | ተሾመ አሥራት | ||
136 | ተስፋዬ ዘውዴ | ||
137 | ተስፋ ልመታ | ||
138 | ተክሉ ገብሩ ፍስሐዬ | ||
139 | ታምሩ ምትኩ አልፌ | ||
140 | ታደለች ኢሣያስ ገ/ሥላሴ | ||
141 | ወታደር ተስፋዬ አየለ | ||
142 | መቶ አለቃ ታምራት ወ/ማርያም | ||
143 | ወ/ሪት ትዕግሥት ዮሐንስ | ||
144 | ተስፋዬ ገ/ሥላሴ | ||
145 | ተስፋዬ ሉሉ መንገሻ | ||
146 | ትእዛዙ ቢተው አየለ | ||
147 | ተገኝ ባህራይ ተገኝ | ||
148 | ጥላሁን ወይም መስፍን ወንዳፋራሽ | ||
149 | ታከለ ግለበ | ||
150 | ዶር ተስፋዬ ደበሳይ | ኢሕአፓ አመራር | |
151 | ተስፋዬ ጀምበሬ | ||
152 | ታዲዎስ መዓዛ | ||
153 | ታዬ ነዲ | ||
154 | ተረፈ ባራኪ | ||
155 | ተስፋዬ ሞገስ | ||
156 | ታደሰ ለሜሣ | ||
157 | ተፈራ የኋላሸት | ||
158 | መ/አ ተስፋዬ ተክሌ | ||
159 | ፀጋዬ ኃ/ሚካኤል | ||
160 | ወልደሩፋኤል ኃይሌ አስፋው | ||
161 | ወንድወሰን ተፈሪ የኋላሸት | ||
162 | ዋሲሁን ገ/ሚካኤል | ||
163 | ወ/ማሪያም ታረቀኝ | ||
164 | ወ/ጊዮርጊስ ፍሰሐ | ||
165 | የኋላሸት ሸዋታጠቅ | ||
166 | የዓይንሸት ተፈሪ | ||
167 | ዮናስ አበበ | ||
168 | የሺመቤት ግርማ | ||
169 | ዘውዱ ደረሰ | ||
170 | መ/አለቃ ዘሪሁን በላይ | ||
171 | ዘውዱ ቸርነት | ||
172 | ዘካሪያስ ሳሙኤል |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።