YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 
በ1972 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. ስም ከነአባት ከ/ቀበሌ መግለጫ
1 አለበል ድንቁ ቸኮል
2 ዳኜ አቡዬ ዋቄ
3 ግርማ ዱባለ ቅጣው
4 ጌታቸው ሥዩም አኖሌ
5 ም/መቶ አለቃ ሙሉጌታ አብርሃ
6 መልዕክተ ዮሐንስ ምስክረር
7 ሚፍታህ ሸሪፍ መሐመድ
8 መክብብ ተሰማ ኢላላ
9 መስፍን አጎናፍር ገ/ማሪያም
10 መክብብ ክንፈ ደስታ
11 ሰሎሞን እጅጉ ተሰማ
12 ተስፋው መንግሥቱ መለሰ
 
 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302