በ1976 በደረሰባቸው የድብደባ ስቃይ የተነሳ በእስር ቤት ውስጥ የሞቱ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ከ/ቀበሌ | መግለጫ |
1 | አቶ አብደላ ሁስማን | ||
2 | አቶ እዳነ ሸህምሉ ተረጋ | ||
3 | ተማሪ በቀለ ስዩም | ||
4 | አቶ እንዳለ በቀለ | ||
5 | ኢንጂነር ኤፍሬም አበበ | ||
6 | አቶ ጌትነት ከበደ | ||
7 | አቶ ሀብታሙ እርጋተ ቃል | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።