በ1978 ከከርቸሌ በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ከ/ቀበሌ | መግለጫ |
1 | ደጃዝማች አጋኸኝ አርአያ | ||
2 | አክሊሉ መዋኢ | ||
3 | አሰፋ ረጋሳ | ||
4 | ዓለም ኪዳኔ | ||
5 | አምሃ ጌታነህ | ||
6 | ጌታቸው ኩምሳ | ከሲዳሞ | |
7 | ጌታቸው አሰፋ | ከ15ቀ28 | |
8 | ማህተመወርቅ ካሳሁን | ||
9 | ንጉሤ እውነቱ | ከ15ቀ27 | |
10 | ሰሎሞን ግርማ | ||
11 | ሱልጣን መሐመድ | ||
12 | ተሻለ ወንድሙ | ከ15ቀ27 | |
13 | ተስፋዬ ገ/ማሪያም | ||
14 | ቴዎድሮስ አስፋው | ||
15 | ውቤ ገ/ዮሐንስ | ||
16 | ወ/ገብርኤል ለማ | ||
17 | የማነብርሃን ብርሃኔ | ||
18 | ዮሐንስ ግርማቸው | ከ15ቀ27 | |
19 | ዘሪሁን ባንቲ | ከ15ቀ27 | |
20 | ዘውዱ ሀ/ሚካኤል | ||
21 | ወ/ሮ ዘይዳ በላይ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።