YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 
ሚያዝያ 1969 ሜይ ዴይ ሰልፍን አስታኮ በደርግ የተገደሉ
ተራ ቁ. ስም ከነአባት ከ/ቀበሌ መግለጫ
1 አንጉሶም ካህሳይ
2 አብዩ ለገሰ
3 ዓለማየሁ ዘለቀ
4 አበራ አስራት
5 አበበ መኮንን
6 አበበ ደምሴ
7 አስቴር ደገፋ
8 አለምነሽ ማሞ
9 አርአያ ከበደ
10 አሰፋ ሩጋ
11 በላቸው ታደለ
12 ዳንኤል በቀለ
13 ደጀኔ በቀለ
14 ደረጀ ማስረሻ
15 እታፈራሁ ወ/ማሪያም
16 እመቤት መሐመድ
17 ፋንቱ ሹምዬ
18 ፍሰሐ ሸዋንግዛው
19 ግርማይ አማኑኤል
20 ጌታቸው ደምሴ
21 ገነት ጥላሁን
22 ገላዬ ፈይሳ
23 ጌታቸው በቀለ (መምህር)
24 ግርማ ተፈራ
25 ከተማ ወርቀ
26 መንግስቱ ኃይሌ
27 ሞገስ አመኑ
28 መስፍን ዓለማየሁ
29 ማሜ መንበረ
30 ሙጂብ ሰሩር
31 ሙሉጌታ ኤጀርሳ
32 መክብብ ፀጋዬ
33 ማህደር መኮንን
34 ሙላቱ መንግስቱ
35 ሙሉነህ ግዛው
36 መላኩ ተፈራ
37 መሐመድ አስፋው
38 ሰብስቤ ጥሩነህ
39 ሰሎሞን ተፈሪ
40 ሺመልስ የሺጥላ
41 ወ/ሪት ትዕግሥት መኮንን
42 ታደሰ ግርግር
43 ታምራት ባልከው
44 ታምራት አዘነ
45 ጥላሁን ተ/ማሪያም
46 ተሰማ ኢላላ
47 ፀጋዬ መኮንን
48 ወርቅነህ ታፈሰ
49 ወይኒት ሞገስ
50 ወንድወሰን ጌታሁን
51 ዮናስ ገብርኤል
52 ዮሴፍ አስፋው
53 የወርቅውሃ ታደሰ
54 ዘላለም በቀለ
55 ዘውዴ ፋንታ
 
 
 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302