በየካቲት ወር 1970 ጀግኖች አምባ ውስጥ በደርግ የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ከ/ቀበሌ | መግለጫ |
1 | በጋሻው ደገፌ ብሩ | ||
2 | ፈይሳ ጨቋላ ቴሊሉ | ||
3 | ፍቅሬ ስለሺ መኩሪያ | ||
4 | ግርማ ገለቱ ቦሩ | ||
5 | ጌታቸው ቡሌ ጂባባ | ||
6 | ማሙላ ጫላ ቢተው | ||
7 | መከርያ አማረ ጊሉ | ||
8 | ሽፈራው ናኔቻ ቤኛ | ||
9 | ታዬ ዘውዴ ተክሌ | ||
10 | ቱቤ ሱማ ዙላ | ||
11 | ጥላሁን አንጀሬ ጀሌ | ||
12 | ቱሉ ወርዶፋ ቡታ | ||
13 | ተፈራ ንጋቱ ደሴ | ||
14 | ፀጋዬ ታዬ አርጋው | ||
15 | የሺጥላ ሀብታሙ መኩሪያ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።