እባክዎ <<ያ ትውልድ ተቋም>>ን ይርዱ   

ከፋ ጅማ 1970 ዓ.ም. በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 አዳሙ ጋጌ
2 ዓለማየሁ አስረስ
3 አለሙ ውዶ
4 አማረ ገሠሠ
5 አሥራት አካሉ
6 በደዊ ሀቢብ
7 በቀለ ተፈራ
8 ደምሴ በቀለ
9 ዲበኩሉ ላቀው
10 ኢዮብ ጠና
11 ፋሩቅ ጠይብ
12 ጌታቸው አስማማው
13 ጌታቸው ሰይፉ
14 ጌታቸው ፀጋዬ
15 ገዛኸኝ እሳቱ
16 ገዛኸኝ ገዳ
17 ሀሰን አባጆቢር
18 ጃምቦ ጀማል
19 ጃንቦ ኢብራሂም
20 ጅሃድ አባዲኮ
21 ጂሃድ አባዲቆ
22 ክበበው ወ/ጻዲቅ
23 ኪያር ዳውድ
24 መላኩ ዘገዬ
25 መንግሥቱ ማሞ
26 መሐመድ ሁሴን
27 ሰይድ ያሲን
28 ሻውል ደንበል
29 ታደለ ጂዳ
30 ታምሩ ሲሲ ፈንጂ
31 ተረፈ ወ/ጻዲቅ
32 ተስፋዬ ታፈሰ
33 ትዕግሥት አባይነህ
34 ዘሪሁን ኢላላ

 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

That Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302