ሲዳሞ ወላይታ ፦ ወንዶገነት በ1969/70 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | ዓለምአየሁ አጅብ | ነሐሴ19/1969 | |
2 | አስረስ ካሳ | ነሐሴ19/1969 | መምህር |
3 | ደበትን | ነሐሴ19/1969 | |
4 | ዳንኤል ታፈሰ | ||
5 | ሙሉጌታ አሰፋ | ነሐሴ19/1969 | መምህር |
6 | ሼክ ኤደን | ነሐሴ19/1969 | |
7 | ታምራት ኃይሌ | ነሐሴ19/1969 | መምህር |
8 | ታፈሰ አምሳሉ | ነሐሴ19/1969 | መምህር |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።