ሲዳሞ ጌድዮ፦ ሀገረ ሰላም በ1969/70 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አማረ ጉንሣ | የበንሳ ልጅ | |
2 | ጮጭሮ ኤደ | ||
3 | ዳዋሳ ሲዳ | ||
4 | ጋሮ ኡኑካ | ||
5 | ጋሹ ተሾመ | አአ ወህኒ የተገደለ | |
6 | ኡቻና ፎጌ | ||
7 | ጃጐ ማጋኔ | ||
8 | ቃንጦ ዶና | ||
9 | ከበደ ሐርቃ | ||
10 | ማኒሳ ማጋኔ | ||
11 | ማጃ ማሞ | ||
12 | ማጋኔ ባሌ | ||
13 | ሰለሞን ደበበ | አሲምባ የተሰዋ | |
14 | ሺላ ሀርቃ | ||
15 | ሻቤ ቢታች | ||
16 | ሸንኮ ላጐ | ||
17 | ሻቃሎ ሥራሮ | ||
18 | ሹራቶ ዩቴ | ||
19 | ጢጣ አዴላ | ||
20 | ተሾመ ኪኤ ከታ | ||
21 | ታዬ አሳምነው | የቦሬ ልጅ | |
22 | ተፈራ | (መምህር) የቡልቡላ ልጅ | |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።