ሐረር ሂሳና ጉርጉራ፦ ድሬዳዋ በ1971 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | ፲/አ አያሌው አበራ | ||
2 | ፲/አ አራርሶ ዳባ | ||
3 | ወ/ር አበራ ይልማ | ||
4 | አቶ አድማሱ ጅባት | ||
5 | ቀኛዝማች አብደልአዚዝ መሐመድ | ||
6 | ወ/ር እሸቱ አብቸ | ||
7 | ሻ/ባሻ እሸቱ ጥሩነህ | ||
8 | አቶ ጌታቸው አባተ | ||
9 | አቶ ግርማ ወ/ገብርኤል | ||
10 | አቶ ጌታቸው ወሰኔ | ||
11 | አቶ መለሰ በለጠ | ||
12 | ሐጂ መሐመድ ሐሰን | ||
13 | አቶ ራዲዋን መሐመድ | ||
14 | አቶ ታምራት ጌታሁን | ||
15 | አቶ ዘርዑ ገ/ሚካኤል | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።