YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 
 
ሐረር/ልዩ ልዩ  በ1969/70 በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
 
 
ተራ ቁ. ስም ከነአባት የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 አህመድ ከድር              ገንደዴፖ
2 ዓለማየሁ አያሌው       
3 አዳነች ብስራት 1970
4 ብሩክ ወንዳፍራሽ          ሐረርጌ
5 ፋይዛ 1970
6 ካስዬ (ሸይባ) 1970 ቀ 01 እስርቤት እራሱን የሰቀለ
7 መሐመድ ሙሳ           
8 መሐመድ (መቶ አለቃ)   
9 ሚልዮን 1970 ድሬዳዋ ጨርቃጨርቅ እግር ኳስ ተጫዋች
10 መሠረት 1970 ከአውራጎዳና ሠራተኞች ጋር የተገደለች
11 ነቢላ አብዶሽ
 
 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302