በተለያየ ወቅት በመንግሥቱ ኃ/ማርያም ትዕዛዝ የተገደሉ የደርግ አባላት
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ሻምበል ኪሮስ ዓለማየሁ | ||
2 | ሻለቃ ሲሳይ ሀብቴ | ||
3 | ብ/ጄ ጌታቸው ናደው | ||
4 | መቶ አለቃ ገበየሁ ተመስገን | ||
5 | ብ/ጄ አዲስ አግላቸው | ||
6 | ብ/ጄ ታሪኩ አዬነ | ||
7 | ኮሌኔል አጥናፉ አባተ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።