እባክዎ <<ያ ትውልድ ተቋም>>ን ይርዱ   

 
ጥር  26 ቀን 1969 ዓ.ም. በመንግሥቱ ኃ/ማርያም መፈንቅለ መንግሥት  የተገደሉ የደርግ አባላት
ተራ ቁ. ስም ከነአባት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ብ/ጄ ተፈሪ ባንቲ የደርጉ ሊቀ መንበር
2 ሌ/ኮ አሥራት ደስታ
3 ሌ/ኮ ሕሩይ ኃ/ሥላሴ
4 ሽምበል ሞገስ ወ/ሚካኤል
5 ሽምበል ተፈራ ደነቀ
6 ሻምበል ዓለማየሁ ኃይሌ
7 10/አለቃ ኃይሉ በላይ
8 ሻምበል ዮሐንስ ተታኩሶ የተሰዋ
9 ኮሌኔል ዳንኤል በሻምበል ዮሐንስ የተገደለ
10 ሠናይ ልኬ በሻምበል ዮሐንስ የተገደለ የወዝ ሊግ መሥራች
 

ሌ/ኮሎኔል አሥራት ደስታ፦

የልጃቸው አቶ ዮናስ አሥራት መልዕክት

 ጥር 26 ቀን 1969 ዓ.ም. በኮሎኔል መንግሥቱ ኃ/ማርያምና ተባባሪዎቹ የተገደሉት
ሌ/ኮሎኔል አሥራት ደስታ ማን ናቸው?

መረጃውን ለላኩልን የያ ትውልድ ተቋም ደጋፊ ልጃቸው አቶ ዮናስ አሥራትን እጅጉን እናመሰግናለን


previous arrow
next arrow
Slider

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

That Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302