1969/70/71 ፀረ-አብዮተኛ በመባል በደርግ የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ከ/ቀበሌ | መግለጫ |
1 | አቶ ሀሚድ አህመድ ገይድ | 1970 | |
2 | መ/አ አሰፋ ተካበ | 1970 | |
3 | ወ/ሮ አስቴር አሰፋ አስጋ | 1970 | |
4 | አቶ አባነብሮ ካሣሁን ጌጡ | 1970 | |
5 | አሰፋ ገ/ስላሴ | 1971 | |
6 | አቶ ብርሃኔ ኪዳኔ ተ/ማርያም | 1970 | |
7 | አቶ ብርሃኔ ኃይሉ ሃዋይ | 1970 | |
8 | አቶ ብርሃኔ መንግሥቴ ልዑልሰገድ | 1970 | |
9 | አቶ ቸርነት አብዲስ ሁንዴ | 1970 | |
10 | አቶ ቸርነት አበበ | 1970 | |
11 | አቶ እንዳለ እጅጉ አደራ | 1970 | |
12 | አቶ ኃይሉ ሆሲ አብሴ | 1970 | |
13 | ሽክ ጀሚል አህመድ ኑር | 1971 | |
14 | አቶ ከበደ ወ/ገብርኤል ተገኝ | 1970 | |
15 | አቶ ኪሮስ ገ/ዋህድ ገ/መስቀል | 1970 | |
16 | አቶ ካሣ ግዳይ ሞሬሣ | 1970 | |
17 | አቶ ማሞ አስፋው ጌጡ | 1970 | |
18 | አቶ መስፍን ታደሰ ቦጋለ | 1970 | |
19 | ማሞ ከበደ ደርሰህ | 1969 | |
20 | አቶ ሰለሞን መንገሻ | 1970 | |
21 | አቶ ሣህሌ አስፋው | 1970 | |
22 | አቶ ሰለሞን ታረቀኝ አስፋው | 1970 | |
23 | አቶ ታደሰ አስፋው በሻህ | 1970 | |
24 | አቶ ተስፋዬ ሰይድ ኢብራሂም | 1970 | |
25 | አቶ ተስማ ይብሮ ሰይድ | 1970 | |
26 | አቶ ተሾመ መንገሻ | 1970 | |
27 | አቶ ዮሐንስ አባተ መንገሻ | 1970 | |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።