የኢሕአፓ/ኢሕአሠ አባላት በህመምና በተለያየ ምክንያት በሕይወት የሌሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ያረፉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አቶ ተገኜ ሞገስ |
መጋቢት 13 ቀን 2012 ዓ.ም. | የኢሕአፓ አመራር |
2 | አቶ መኮንን ደጀኔ (መኩሪያ) | መጋቢት 12 ቀን 2012 ዓ.ም. | |
3 | አቶ |
መጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም. | |
4 | አቶ አክሊሉ ከበደ |
የካቲት 05 ቀን 2012 ዓ.ም. | |
5 | አቶ ሥዩም ወልደ ዮሐንስ (አባ አያሌው) | ጥር 5 ቀን 2010 ዓ.ም. | |
6 | ዶር ገብሩ መርሻ | የካቲት 2009 ዓ.ም | |
7 | አቶ ዘላለም ብርሃኑ (ድሉ) | መጋቢት 2008 ዓ.ም | |
8 | አቶ ከድር ዋበላ | መጋቢት 04ቀን 2008 ዓ.ም. | |
9 | አቶ ሙሉጌታ መንገሻ | ሚያዝያ 29 ቀን 2015 | |
10 | አቶ አስማማው ኃይሉ (አያሻረው) | ጥቅምት 04 ቀን 2008 ዓ.ም | |
11 | አቶ ታየ ጉልላት (ጳውሎስ) | መስከረም 22 ቀን 2007 ዓ.ም. | |
12 | አቶ መኳንንት ገዙ | ግንቦት 22 ቀን 2005 ዓ.ም. | |
13 | አቶ ዮሐንስ ገ/ሕይወት | መጋቢት 21 ቀን 2005 ዓ.ም | |
14 | አቶ አሥራት ፋንታዬ ገ/መድህን | መጋቢት 01 ቀን 2005 ዓ.ም | |
15 | ዶር ዮናስ አድማሱ | የካቲት 01 ቀን 2005 ዓ.ም. | |
16 | አቶ ገ/ጻድቅ ሃደራ | ታህሳስ 28 ቀን 2005 ዓ.ም. | |
17 | አቶ ኃይሌ መኩሪያ | ኅዳር 25 ቀን 2005 ዓ.ም.. | |
18 | አቶ ዮሐንስ ጥሩነህ (ሲይቴ) | ነሐሴ 10 ቀን 2004 ዓ.ም. | |
19 | አቶ እንዳልካቸው ይርጉ (ቺኪ) | ግንቦት 06 ቀን 2004 ዓ.ም. | |
20 | አቶ ተስፋዬ ጀምበሬ | ሚያዝያ 07 ቀን 2004 ዓ.ም. | |
21 | አቶ ሙሉጌታ በትረ (ሌንጮ) | ኅዳር 18 ቀን 2004 ዓ.ም. | |
22 | አቶ ሙሉጌታ ገብሬ | ጥቅምት 12 ቀን 2004 ዓ.ም. | |
23 | አቶ ጌታቸው የሮም (ሻለቃ) | ሐምሌ 16 ቀን 2002 ዓ.ም | |
24 | አቶ ምትኩ ደንቡ |
.ሐምሌ 14 ቀን 2002 ዓ.ም | |
25 | አቶ በርሄ ተ/ጊዮርጊስ | የካቲት 05 ቀን 1998 ዓ.ም. | |
26 | አቶ ሳሙኤል ዓለማየሁ | ታህሳስ 20 ቀን 1998 ዓ.ም. | የኢሕአፓ አመራር |
27 | አቶ ዘርዑ ክሕሸን | ታህሳስ 12 ቀን 1994 ዓ.ም. | የኢሕአፓ አመራርና መሥራች |
28 | ኮ/ሌ አለማየሁ አስፋው | ኅዳር 28 ቀን 1993 ዓ.ም |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።