እባክዎ <<ያ ትውልድ ተቋም>>ን ይርዱ   

TG LOgoYT Vol 7 LeyuItem No1 HeaderTilahun Gizaw LogoCandel

ዝክረ ጥላሁን ግዛው 50ኛ ዓመት ግጥም

Please update your Flash Player to view content.
 
በኢትዮጵያ የደርግ ቀይ ሽብር ፖሊሲ አውጪና አስፈጻሚ ተዋንያን የነበሩ
 
ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ሻ/ል ታደሰ ካሣ ሰ/ዕዝ ፖለቲካ/መ የድርጅት መኮንን ሞት የተፈረደበት በሌለበት
2 ወ/ር ንጉሴ ታፈሰ ወልዴ ደርግ ምርመራ ክፍል መርማሪ ሞት የተፈረደበት በሌለበት
3 ሌ/ኮ ተስፋዬ ወ/ሥላሴ የአገር ስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ሞት የተፈረደበት
4 ጀ/ል ለገሠ በላይነህ መርሻ የደርግ ምርመራና ማ/ዕ/ምር/ኃላፈ ሞት የተፈረደበት
5 ወ/ር መሠለ ገብሬ በየነ የደርግ ምርመራ መርማሪ ዕድሜ ልክ እሥራት
6 ም/፻/አ መለሰ ገብሬ የደርግ ምርመራ መርማሪ ዕድሜ ልክ እሥራት
7 ወ/ር ተፈራወርቅ አያሌው ወ/ማርያም (ውቃው) የደርግ ምርመራ መርማሪ ዕድሜ ልክ እሥራት
8 ፲/አ ጌታቸው ማሞ ገ/ሚካኤል የደርግ ምርመራ መርማሪ ዕድሜ ልክ እሥራት
9 ሻ/ል ፈቃዱ ታዬ በማዕ/ዕ/ምር ኦፕሬሽን አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
10 ዶ/ር ዓለሙ አበበ አደራ የአ/አ/ አጠቃላይ ምክር ቤት ሊቀመንበር ዕድሜ ልክ እሥራት
11 ኮ/ል ተክለሚካኤል አርምዴ የፖሊስ ሠራዊት ልዩ ምርመራ ኃላፊ ዕድሜ ልክ እሥራት
12 ፲/አ አጥላባቸው ያምጡ ግዛው ወህኒ ፖሊስ ዕድሜ ልክ እሥራት
13 ሻ/ል ሰለሞን አያሌው የፖሊስ ሠራዊት ልዩ ምርመራ ዕድሜ ልክ እሥራት
14 ፲/አ ፈቃዱ ታዬ የማዕከላዊ ምርመራ መምሪያ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
15 ወ/ር ካሣሁን ደምሴ የደርግ ምርመራ መርማሪ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
16 ወ/ር ተሾመ በላይ የደርግ ልዩ ጥበቃ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
17 ፕኢቲ/ኦፊ ኤልያስ በቀለ የደርግ ምርመራ መርማሪ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
18 ወ/ር ባዬ በለጠ የደርግ ምርመራ መርማሪ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
19 ፻/አ ሺመልስ ዋለልኝ በማዕ/ዕ/ምር ኦፕሬሽን ኃላፊ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
20 ግርማ ቶሎሳ የአኢወማ ሊቀመንበርና አዘአኮ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
21 ግርማ ደምሴ ካድሬና የአዘአኮ ም/ሰብሳቢ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
22 ፻/አ ጌታሁን በቀለ ወህኒ ፖሊስ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
23 ወ/ር ተስፋዬ ከበደ አ/አ ፖሊስ ተወርዋሪ ሻምበል ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
24 ቻላቸው ብርሃኔ አ/አ ፖሊስ ተወርዋሪ ሻምበል ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
25 ኃይሉ ወ/ጊዮርጊስ የከ/ልማት ቤት/ሚኒ ማህበ/ማደራ ኃላፊ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
26 ፻/አ እሸቱ አንዳርጌ ተፈታ የደርግ ምርመራ መርማሪ 25 ዓመት እሥራት
27 ወ/ር ንጉሴ ወልዴ የደርግ ልዩ ጥበቃ አባል 25 ዓመት እሥራት
28 ወ/ር ሻንቆ ጉተማ የደርግ ልዩ ጥበቃ አባል 25 ዓመት እሥራት
29 ኮ/ል ስዩም ወ/አምላክ በደርግ ምርመራ ክፍል የምርመራ ኃላፊ 20/25 ዓመት እሥራት
30 አበራ የማነአብ ጊላይ በከ/ልማት ማህበራት ማደራጃ መምሪያ ኃላፊ 20/25 ዓመት እሥራት
31 ግርማ ገሠሠ ወልዴ ካድሬ 20/25 ዓመት እሥራት
32 ኮ/ል ስለሺ መኩሪያ የደርግ ቤተ መንግስት ጥበቃ ኃላፊ 20/25 ዓመት እሥራት
33 ተዋበች አስፈሪ ኃይሉ አኢሴማ አዘአኮ 20/25 ዓመት እሥራት
34 ካሣ ጎዳና ደምበል አውራጃ የስረኞች አጣሪ ኮሚቴ 20/25 ዓመት እሥራት
35 ሙሉ በርሄ ካሣ አውራጃ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ካድሬ 20/25 ዓመት እሥራት
36 ስብሐት ለሃብ ገ/ኪዳን አውራጃ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ካድሬ 20/25 ዓመት እሥራት
37 መኮንን ገ/ማርያም ወ/ማርያም የአውራጃ አስተዳዳሪና ካድሬ 20/25 ዓመት እሥራት
38 አሰፋ በላይ ገዛኸኝ የአውራጃ አስተዳዳሪና አዘአኮ ሰብሳቢ 20/25 ዓመት እሥራት
39 ዓለማየሁ መንገሻ ደነቀ ማዕከላዊ ምርመራ ድርጅት መርማሪ 20/25 ዓመት እሥራት
40 ወ/ር ዘነበ በትረ ገመዳው ማዕከላዊ ምርመራ ድርጅት መርማሪ 20/25 ዓመት እሥራት
41 ፻/አ ተሾመ ባዩ ደግፌ በፖ/ሠ ልዩ ምር የኦፕሬሽን ሠ/መርማሪ 20/25 ዓመት እሥራት
42 ሻ/ል ዋቆያ ጃራ በማዕ/ዕ/ምር የፖለቲካ እሥረኞች ምር/ኃላፊ 25 ዓመት እሥራት በሌለበት
43 ቴዎድሮስ ይርጉ አ.አ.ዩ የሕግ መምህርና የደርግ ተባባሪ 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
44 ወ/ሮ ዓይናለም አሥራት የአውራጃ አኢሴማ ሊ/መና አዘአኮ 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
45 ዓለሙ ዘለቀ አውራጃ ወጣቶች ተወካይና አዘአኮ 20/25 ዓመት እሥራት በሌሉበት
46 ደጀን ተሰማ አውራጃ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ኃላፊ 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
47 ሻ/ቃ ሮንዳሳ ቢራቱ በከ/ል ቤት ሚኒ/ የመለዮ ለባሽ ተወካይ 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
48 ወ/ር ዓለሙ አባተ ማዕከላዊ ምርመራ ድርጅት መርማሪ 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
49 ጳውሎስ ፊልጶስ ማዕከላዊ ምርመራ ድርጅት መርማሪ 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
50 ፻/አ ተስፋዬ ጉርሙ ማዕከላዊ ምርመራ የምርመራ ቡድን መሪ 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
51 ግርማ መኮንን ገብሬ የቃጫ ቢራ ወረዳ አስተዳዳሪ 23 ዓመት እሥራት
52 ፶/አ ደምመላሽ ታፈሰ መርማሪ ፖሊስ ውሳኔ ፈጻሚ 18 ዓመት እሥራት
53 ወ/ር ግዛው ወ/ገብርኤል የፖሊስ ባልደረባና መርማሪ 15/19 ዓመት እሥራት
54 ተረፈ ጨርቆሴ ቱራ መምህር ቀበሌ ተመራጭ 15/19 ዓመት እሥራት
55 አደም ኢተያ ዋቆ ገበሬ ማህበር ታጣቂ 15/19 ዓመት እሥራት
56 ኮ/ል ዘለቀ ዘሪሁን አ.አ. 4ኛ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ 15/19 ዓመት እሥራት
57 አብዲ ሐሾ አደም የሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ካድሬ 15/19 ዓመት እሥራት
58 ኮ/ል መኩሪያ አበራ የመ/ማ/ማ ኮሚቴ ረዳት መኮንን 15/19 ዓመት እሥራት
59 ፶/አ በቀለ ታደሰ የወረዳ ፖሊስ አዛዥ የቀይ ሽብር ኮሚቴ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
60 የምሩ ሄይ የወረዳ ሕዝብ ድርጅት 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
61 ዘካሪያስ ኃይሉ የወረዳ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ኃላፊ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
62 ወ/ር ገዛኸኝ በቀለ የአ.አ 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ ባልደረባ 15 ዓመት እሥራት
63 ፻/አ አበራ አስፋው መርማሪ ፖሊስ 15 ዓመት እሥራት
64 ወ/ር ተኮላ ማሞ የደርግ ምርመራ መርማሪ 12 ዓመት እሥራት
65 ሻ/ል ተስፋዬ ርስቴ የ እሥረኞች ውሳኔ ሰጪ (ግድያ) 12 ዓመት እሥራት
66 ተበጀ አለነ የወረዳ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል 11 ዓመት እሥራት
67 ሌ/ኮ ሙሉነህ ኪዳነወልድ የክ/ሀ ፖሊስ አባል መርማሪ 10 ዓመት እሥራት
68 ልሳነወርቅ ደግይ ፕኦሊስ መርማሪ 9 ዓመት እሥራት
69 ቸርነት ኤርትሮ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት አባል ቀይሽብር ኮሚቴ 8 ዓመት እሥራት
70 ፈቃዱ ነጋ የወረዳ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል 6 ዓመት እሥራት
71 ጎንፋ በዳዳ የገበሬ ማህበር ተመራጭ ቀይሽብር ኮሚቴ 6 ዓመት እሥራት
72 ዑርጋ በዳዳ የወረዳ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል 6 ዓመት እሥራት
73 በቀለ መርጊያ ሆርዶፋ የወረዳ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል 5 ዓመት እሥራት
74 ፶/አ በክዴ አበበ የወረዳ ቀይ ሽብር ተባባሪ 3 ዓመት እሥራት
75 ፶/አ በቀለ ታደሰ የወረዳ ፖሊስ አዛዥ የቀይ ሽብር ኮሚቴ በሕይወት የሌለ
76 ሻ/ቃ ዮሐንስ ምትኩ የደርግ ምርመራ ክፍል ኃላፊ በሕይወት የሌለ
77 ሻ/ቃ ብርሃኑ ከበደ የደርግ ምርመራ ክፍል ኃላፊ በሕይወት የሌለ
 

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

That Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302