በወሎ ክ/ሀ ወረኢሉ አውራጃ በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | መሸሻ በላይ ወንድወሰን | የወረኢሉ አውራጃ አስተዳዳሪ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
2 | መካሻ ዘገየ ዓሊ | የወረኢሉ አውራጃ አስተዳዳር ፀሐፊ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
3 | ፲/አ ተስፋዬ መንግስቱ ዳምጠው | የወረኢሉ አውራጃ ፖሊስ አባል | ዕድሜ ልክ እሥራት |
4 | ንጉሴ ላቀው | የወረኢሉ አውራጃ ካድሬ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
5 | በዛብህ ስለሺ | የወረኢሉ ወረዳ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
6 | እሸቱ ሺፋው አባጋተው | የወረኢሉ አውራጃ አስተዳዳርሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
7 | ወ/ር ጥበቡ ገ/ሕይወት | የወረኢሉ ወረዳ ፖሊስ መምሪያ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |