YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

በሸዋ ክፍለሀገር የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ኮ/ል ካሣዬ አራጋው ወ/ሰንበት የሸዋ ክ/ሀ አስተዳዳሪ ሞት የተፈረደበት
2 ተካ ብዙነህ ዘአማኑኤል የሸዋ ክ/ሀ የቀ/ገ/ማህበር ተመራጭ ዕድሜ ልክ እሥራት
3 ኮ/ል ነጋሽ ወ/ሚካኤል አብዲ የሸዋ ክ/ሀ ም/ አስተዳዳሪ 22 ዓመት እሥራት
4 ሻ/ል መዝገበ ወርቄ የምዕራብ ሸዋ ኢሠፓ 1ኛ ፀሐፊ 20/25 ዓመት እሥራት
5 ኮ/ል መኮንን ልመንህ ስዩም የምዕራብ ሸዋ ፖሊስ ፖለቲካ ኃላፊ 20/25 ዓመት እሥራት
6 ኮ/ል ጀማነህ ግዛው ብሩ የሸዋ ከ/ሀ ወህኒ ቤቶች ረዳት አዛዥ 15/19 ዓመት እሥራት
7 ፲/አ ነጋሽ ከበደ የም ሸዋ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አባል 15/19 ዓመት እሥራት
8 ፲/አ ፋርጋሳ ቱጁባ የም ሸዋ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አባል 15/19 ዓመት እሥራት
9 ተስፋዬ በላይነህ ወ/ፃዲቅ ደቡብ ሸዋ ደህንነትና ጥበቃ ኃላፊ 15/19 ዓመት እሥራት
10 ኮ/ል ነመራ ዲሳሳ አባቡሎ የደቡብ ሸዋ ፖሊስ አዛዥ 15/19 ዓመት እሥራት
11 ፈይሳ ሰበቃ በዳኔ ደቡብ ሸዋ ደህንነትና ጥበቃ አባል 15/19 ዓመት እሥራት
12 ሻለቃ ባሻ ገላን የም ሸዋ አስተዳዳሪ ወታደራዊ ኮሚሻር 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
13 ኮ/ል ግርማ ተሰማ የሸዋ ክ/ሀ አዘአኮ የ4ኛ ክ/ጦር ተወካይ 12 ዓመት እሥራት
14 ፻/አ አጎናፍር ደገፋ የሸዋ ክ/ሀ አዘአኮ የአርበኞች ተወካይ 12 ዓመት እሥራት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302