YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

ሸዋ፦ በቸሃ ወረዳ የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ገስግስ ገ/መስቀል አትራጋ የቸሃ ወረዳ አስተዳዳሪ ሞት የተፈረደበት
2 ሻ/ል ቦጋለ ገ/ሕይወት ወ/ሩፋኤል የቸሃ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ዕድሜ ልክ እሥራት
3 ታደለ መንገሻ አትራጋ የቸሃ ወረዳ የጉበሬ ቀ01 ተመራጭ ዕድሜ ልክ እሥራት
4 ንጉሴ አወቀ የቸሃ ወረዳ የጉበሬ ቀ01 ተመራጭ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
5 መንግስቱወልደ የጉበሬ ከተማ ፍርድ ሸንጎ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
6 ናስር ጀማል ሁሴን በቸሃ ወረዳ የእምድብር ከተማ ሊ/መ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
7 በርታ በርሄ ዘንዴ የቸሃ ወረዳ ሚሊሺያ አባል 25 ዓመት እሥራት
8 ወ/ር ፍሰሐ ሀብቴ በላይነህ የቸሃ ወረዳ ፖሊስ ባልደረባ 20/25 ዓመት እሥራት
9 እንድሪስ ቡታ ኬራጋ በጉበሬ ከተማ የደርግ ተባባሪ 21 ዓመት እሥራት
10 ካሣ በሀጋ ድረታ በጉበሬ ከተማ የደርግ ተባባሪ 20 ዓመት እሥራት
11 አሰፋ ሀ/ስላሴ የጉበሬ ከተማ ፍርድ ሸንጎ አባል 20 ዓመት እሥራት
12 ንማኔ አንድዬ ነጋሽ የጉበሬ ከተማ ም/ሊቀመንበር 19 ዓመት እሥራት
13 ንማኔ አንቅዥዬ የጋታ የጉበሬ ከተማ አብዮት ጥበቃ ሊ/መ 18 ዓመት እሥራት
14 ቲመርጋ ቆትዮ ድረታ የቸሃ ወረዳ ገ/ማ ተመራጭ 15/19 ዓመት እሥራት 
15 ተኸልቁ ቶማስ ቸሃ የጉበሬ ከነማ ተመራጭ 15/19 ዓመት እሥራት 
16 ንማኒ አንድዮ ነጋሽ ቸሃ የእምድብር ከነማ ሊ/መ 15/19 ዓመት እሥራት 
17 ንማኒ አንቀዥ ንገታ ቸሃ የጉበሬ ከነማ አብዮት ጥበቃ ሊ/ም 15/19 ዓመት እሥራት 
18 አስፋው ካሣ የቸሃ ወረዳ ፍርድ ቤት ዳኛ 15/19 ዓመት እሥራት 
19 ሙሉጌታ ዘውዴ ድልነሳሁ የቸሃ ወረዳ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ኃላፊ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
20 ተክሌ ኩራጋ ንጋ በቸሃ ወረዳ የቡቻች ቀ/ገ/ማ ሊ/መ 12 ዓመት እሥራት
21 ለወባ ኸሊል ንሳ የጉበሬ ከተማ ተመራጭ 10 ዓመት እሥራት
22 አበራ በቀና አማንዬ በጉበሬ ከተማ የደርግ ተባባሪ 10 ዓመት እሥራት
 

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302