ሸዋ፦ ጨቦና ጉራጌ በኢሉ ወረዳ የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | እንዳለ አመኑ ዳሼ | የኢሉ ወረዳ አስተዳዳሪ | 15/19 ዓመት እሥራት |
2 | አሸናፊ ኃይሌ ወ/ገብርኤል | የኢሉ ወረዳ የተጂ ከተማ ቀ 01 ሊ/መ | 15/19 ዓመት እሥራት |
3 | ኢርኮ ቀበታ ወልቀባ | የኢሉ ወረዳ አብዮት ጥበቃ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
4 | ኡርጌቾ ደበሌ ዲማ | የጨቦና ጉራጌ ኢሉ ወረዳ የከታና አንዳዲ ገ/ማህበር ሊ/መ | 15/19 ዓመት እሥራት |
5 | ጥላሁን ወርቄ ዋቆ | የኢሉ ወረዳ የተጂ ከተማ አብዮት ጥበቃ ሊ/መ | 15/19 ዓመት እሥራት |
6 | ወ/ማርያም አራርሶ በዳኔ | የኢሉ ወረዳ ካድሬ | 15/19 ዓመት እሥራት |
7 | ታደሰ አበበ | የጨቦና ጉራጌ ኢሉ ወረዳ የከታና አንዳዲ ገ/ማህበር | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |