ሸዋ፦ ጨቦና ጉራጌ አውራጃ በጎሮ ወረዳ የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ሎሚ ታቦር | በጎሮ ወረዳ መርማሪ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
2 | ታደሰ ስሜ ወ/ጊዮርጊስ | በጎሮ ወረዳ ሚሊሺያ አባል ጨቦና ጉራጌ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
3 | ፻/አ ክብሮም ሰገድ | በጎሮ ወረዳ ፖሊስ አባል ጨቦና ጉራጌ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
4 | ሃይሬ አደም ሰኢድ | የጎሮ ወረዳ አዘአኮ አባል ጨቦና ጉራጌ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
5 | ቸሩ መንጃ ሸበታ | የጎሮ ወረዳ ሚሊሺያ | 20/25 ዓመት እሥራት |
6 | አብደላ አንዶሼ ፈይነት | የጎሮ ወረዳ ሚሊሺያ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት |
7 | አድማሱ ተስፋዬ ሒንሰርሙ | ጨቦና የጎሮ ወረዳ (ሸዋ?) ካድሬ | 20/25 ዓመት እሥራት |
8 | ሻ/ል ጌታ ቱጂ ቶላ | የጎሮ ወረዳ አስተዳዳሪ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
9 | ተዘራ ሰይፉ ወ/ማርያም | የጎሮ ወረዳ አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
10 | ሱልጣን ያሲን | የጎሮ ወረዳ መርማሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |