YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

አዲስ አበባ በከፍተኛ 10 የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት ቀበሌ መግለጫ
1 እስክንድር ገ/መድህን ከ10 አዘአኮ አባልና ካድሬ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
2 ክንፈ ቸኮል ተሰማ ከ10 መኢሠማ ተወካይ 20/25 ዓመት እሥራት 
3 ፈቃደ ባህሩ ጣሴ ከ10 ሊቀመንበር 20/25 ዓመት እሥራት
4 ሚልኬሳ ጉተማ ከ10 ም/ሊ/መና አዘአኮ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
5 ተሾመ ደመረ ከ10 ቀ13 አብዮት ጥበቃ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
6 አስጨናቂ ወ/ማርያም ከ10 ቀ18 አብዮት ጥበቃ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
7 ሙሉጌታ ጎሾ መንግስቱ ከ10 ቀይ ሽብር ተባባሪ 15/19 ዓመት እሥራት
8 ዘርይሁን ተስፋዬ ናጊ ከ10 መርማሪ 15/19 ዓመት እሥራት
9 ገዛኸኝ መታፈሪያ አቦሌ ከ10 ቀ13 ም/ሊቀመንበር 15/19 ዓመት እሥራት
       

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302