አዲስ አበባ በከፍተኛ 13 የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ቀበሌ | መግለጫ |
1 | እሸቱ ሸንቁጤ | ከ13 አዘአኮ ሰብሳቢ | በሞት የተቀጣ |
2 | ኃይሉ አበበ ገ/ሕይወት | ከ13 ቀ15 አብዮት ጥበቃ ሊ/መ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
3 | ፶/አ አየለ ይመር ሞጃ | ከ13 ቀ05 የአብዮት ጥበቃ ሊ/መ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
4 | መንበሩ ይርጋ መላኩ | ከ13 ቀ06 አብዮት ጥበቃ አባል | ዕድሜ ልክ እሥራት |
5 | አማረ ተፈራ ወሌ | ከ13 ፀረ አብዮተኞች መርማሪ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
6 | በለጠ ውቤ በድሉ | ከ13 ቀ13 አብዮት ጥበቃ ሊ/መ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
7 | መስፍን በቀለ ሆራ | ከ13 ካድሬ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
8 | መኮንን ደምሴ ገ/ሕይወት | ከ13 ቀ15 አብዮት ጥበቃ | 20/25 ዓመት እሥራት |
9 | ም/፲/አ ነጋ ሀብቴ መኩሪያ | ከ13 ቀ06 አብዮት ጥበቃ አሳሽና መርማሪ | 20/25 ዓመት እሥራት |
10 | ሻ/ል አሰፋ ሶሪ ያደቴ | ከ13 ቀ06 መርማሪ | 20/25 ዓመት እሥራት |
11 | ወ/ር ገ/ፃዲቅ ሩፌ ኪዳኔ | ከ13 ተመራጭ | 20/25 ዓመት እሥራት |
12 | ወ/ር ዘውዴ ወልዴ በላይነህ | ከ13 ቀ15 አብዮት ጥበቃ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
13 | ጌታቸው ጉንቼ ወ/ሚካኤል | ከ13 ቀ06 አብዮት ጥበቃና መርማሪ | 15/19 ዓመት እሥራት |
14 | ወ/ር ዓለሙ ዱባለ ቶባ | ከ13 መርማሪ አሳሽ | 15/19 ዓመት እሥራት |
15 | ወ/ሮ ፀሐይ በላይ በዛብህ | ከ13 ቀ15 አብዮት ጥበቃ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |