YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

አዲስ አበባ በከፍተኛ 14 የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት ቀበሌ መግለጫ
1 ኃይለሚካኤል ሠናይ ወ/ጊዮርጊስ ከ14 አዘአኮ አባል 20/25 ዓመት እሥራት
2 ተሾመ አዝጊ ሟርሰራ ከ14 እሥር ቤት ኃላፊ 20/25 ዓመት እሥራት
3 ግርማ ገብረኪዳን አደራ ከ14 ቀ12 አብዮት ጥበቃ 20/25 ዓመት እሥራት
4 ጉዲና ፉፋ ለታ ከ14 ከተማ ልማት ተወካይ 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
5 ኃይሉ ይርዳው ጥላሁን ከ14 ቀ22 አብዮት ጥበቃ 15/19 ዓመት እሥራት 
6 ፻/አ በድሉ በቀለ ዘርይሁን ከ14 ሹፌር 15/19 ዓመት እሥራት
7 ምናለሸዋ ኪዳኔ ከ14 ቀ25 ሊቀመንበር 15/19 ዓመት እሥራት
8 ወ/ር ተሾመ በላይነህ ተጫነ ከ14 የፖሊስ ተወካይና አዘአኮ መርማሪ 15/19 ዓመት እሥራት
9 ወ/ር አክሊሉ ካሣሁን ገ/ስላሴ ከ14 የፖሊስ ተወካይና አዘአኮ መርማሪ 15/19 ዓመት እሥራት
10 አበበ ዳመና ገ/ማርያም ከ14 አዘአኮ አባል 15/19 ዓመት እሥራት
11 ኪዳነማርያም ብርሃኑ ገምታ ከ14 ቀ22 አብዮት ጥበቃ ሊቀመንበር 15/19 ዓመት እሥራት
12 ቺ/ቴ ወንዳፍራሽ ወ/ሰ ጠንፍየለህ ከ14 እሥር ቤት መርማሪ 15/19 ዓመት እሥራት
13 ዘውዴ ቱሬ ኬሪም ከ14 እሥር ቤት መርማሪ 15/19 ዓመት እሥራት
14 ዘርይሁን ሣልሳው ንጉሴ ከ14 አዘአኮ አባል 15/19 ዓመት እሥራት
15 ግርማ ክፍሌ ማሞ ከ14 ቀ17 ሊቀመንበር 15/19 ዓመት እሥራት
16 ፀጋዬ ኃይሌ ወ/ፃዲቅ ከ14 ቀ18 ሊቀመንበር 15/19 ዓመት እሥራት
17 ኃይሉ አንቃ ከ14 ቀ14 አብዮት ጥበቃ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
18 ተገኔ አረዶ ከ14 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302