በጋሙጎፋ ክፍለ ሀገር የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ሻ/ል ገ/ሚካኤል ገ/ማሪያም | የጋሞጎፋ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ አዛዥ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
2 | ኮ/ል ተስፋዬ ለማ | የጋሞጎፋ ክ/ሀ ወህኒ ፖሊስ አዛዥ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
3 | ፻/አ ጳውሎስ ቦጋለ (ካናዳ ያለ) | የጋሞጎፋ ክ/ሀ ም/አስተዳዳሪ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
4 | ስምኦን ጋሎሬ | የጋሞጎፋ ክ/ሀ አስተዳዳሪ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
5 | ሻ/ል ባሻ ካሣሁን ደግፌ ጎዳና | የጋሞጎፋ ከ/ሀ ወህኒ ፖሊስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት |
6 | መኮንን ገላን | የጋሞገፋ ከሀ/ ዋና አስተዳዳሪ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
7 | ፶/አ ከበደ ፉፋ እጀታ | የጋሞጎፋ ከ/ሀ ወህኒ ፖሊስ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
8 | አሰፋ ጨቦ (አሜሪካን ያለ) | የጋሞጎፋ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ኃላፊ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
9 | ሻ/ል ጌታቸው ዮሴፍ | የጎፋ አውራጃ አስተዳዳሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |