በሐረር ክፍለ ሀገር በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ሻ/ቃ መኮንን አህመድ ወራቄ | የሐረር ክ/ሀ የሕዝብ ደህንነት | ዕድሜ ልክ እሥራት |
2 | ብርሃኑ በቀለ | የሐረር ክ/ሀ አዘአኮ ፀሐፊ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
3 | ፶/አ ወንድወሰን ጣሴ | ሐረር ቀርሳ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ | 15/19 ዓመት እሥራት |
4 | ፲/አ ግርማ ሲሳይ መንገሻ | የድሬዳዋ ወረዳ አስተዳዳሪ | 15/19 ዓመት እሥራት |
5 | ሻ/ል ጣሰው ኃይሌ | የደገሃቡር አውራጃ የመረጃ ማዕከል ኃላፊ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
6 | ሻ/ል ሰሎሞን ወ/ፃዲቅ | የካራማራ ሆስፒታል አስተዳዳሪና አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
7 | ወ/ር አበራ ጌጡ | ሐረር ቀርሳ ወረዳ ፖሊስ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
8 | ፲/አ ለማ ማሞ | አማሬሳ ጦር ሰራዊት ካምፕ ጠባቂ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
9 | ደንቢ ዲሳሳ | የድሬዳዋ ወረዳ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ካድሬ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |