ሐረር፦ በጅጅጋ በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ሻ/ል ሰለሞን ወ/ፃዲቅ | ጅጅጋ አዘአኮ አባል | ዕድሜ ልክ እስራት በሌለበት |
2 | አለነ ወርቁ | በጅጅጋ ከተማ ቀበሌ ተመራጭ | ዕድሜ ልክ እስራት በሌለበት |
3 | ሳሙኤል ተፈራ | ጅጅጋ 02 ቀበሌ መርማሪ | 20/25 ዓመት እሥራት |
4 | ዓለማየሁ ካሣ | ጅጅጋ እሥር ቤት ጥበቃ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
5 | ከተማ በለጠ | ጅጅጋ የአዘአኮ ም/ሰብሳቢ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
6 | ማ/ቴ ሀብቴ ወ/ሃና ይመኑ | የጅጅጋ አውራጃ አስተዳዳሪና አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
7 | ኮ/ሌ መስፍን ጽጌ ወ/ሐዋርያት | የጅጅጋ አውራጃ ፖሊስ አዛዥ | 15/19 ዓመት እሥራት |
8 | መታሰቢያ ዑመር | የጅጅጋ ከተማ ቀይ ሽብር እሥር ቤት ጥበቃ | 15/19 ዓመት እሥራት |
9 | ሰሎሞን ጫኔ አያሌው | የጅጅጋ እሥር ቤት መርማሪ | 15/19 ዓመት እሥራት |
10 | ወ/ሮ ተስፋዬነሽ በኃይሉ ግዛው | የጅጅጋ አውራጃ ሴቶች ማህበር ሊ/መ | 15/19 ዓመት እሥራት |
11 | ወልዱ ቅባቱ መኮንን | የጅጅጋ አውራጃ ከ/ል/ሚኒስቴር ተወካይ | 15/19 ዓመት እሥራት |
12 | ባላምበራስ ፈቃደ ደምሴ መታፈሪያ | የጅጅጋ አውራጃ አስተዳዳሪና አዘአኮ ሰብሳቢ | 15/19 ዓመት እሥራት |
13 | ባላምባራስ ተስፋዬ አዳል | የጅጅጋ አውራጃ ረዳት አስተዳዳሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
14 | ተስፋዬ ጉዲሳ | የጅጅጋ አውራጃ አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |