YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

አርሲ፦ በጭላሎ አውራጃ የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ባቲ ኢዳኤ የጭላሎ አ/ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ባልደረባ ዕድሜ ልክ እሥራት
2 ሻ/ል ተሰማ ዋጋዬ የጭላሎ አውራጃ ፖሊስ አዛዥ ዕድሜ ልክ እሥራት
3 አህመድ ባቲ የጭላሎ አውራጅ አዘአኮ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
4 ሙሉጌታ ሰብስቤ ወ/ሃይማኖት የጭላሎ አውራጅጃ አስተዳዳሪ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
5 ከድር ዋሪዮ የጭላሎ አውራጃ ገ/ማ ተመራጭ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
6 ከተማ ካሳዬ ነጋዎ የጭላሎ አውራጃ አስተዳደር ሰራተኛ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
7 ዘውዴ በላይነህ የጭላሎ አውራጃ አዘአኮ አባል 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
8 ጌታነህ ኃ/መስቀል የጭላሎ አውራጃ ወጣት ማህበር ሊ/መ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302