ትግራይ፦ አጋሜ፡ አዲግራት በ1970
በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አብዱራህማን መብራቱ | ||
2 | አበበ ወርቄ | ||
3 | አብርሃም ተክለማርያም | ||
4 | አያሌው ዘርዖም | ||
5 | ብርሃነ መረሳ | ||
6 | በርህ ተ/ማርያም | ||
7 | ገብረህይወት ክህሸን | ||
8 | ገብረመስቀል አባይ | ||
9 | ገፊ ደበስ | ||
10 | ገዛይ ገብረዋሂድ | ||
11 | ገዛይ ገብረመድህን | ||
12 | ግርማይ አብዩ | ||
13 | ሃ/ኪሮስ ወ/ሚካኤል | ||
14 | ህሉፍ አድሃኖም | ||
15 | ከበደ በርሄ | ||
16 | ኪ/ማርያም ገ/ማርያም | ||
17 | መድፈሪያሽ ወርቅ በላይ (ጀሚላ) | ||
18 | መሐመድ አህመድ | ||
19 | ስብሃት ገ/ህይወት | ||
20 | ሰለሞን አርአያ ዘሪሁን | ||
21 | ታደለች ኢዮብ | ||
22 | ታደሰ አባይ | ||
23 | ተስፋሚካኤል ሃድጉ | ||
24 | ጥሩ ደበላ | ||
25 | ወርቄ ተበጀ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።