ጎንደር ደብረታቦር
በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አበበ ያለው | የካቲት 1971 | |
2 | አለሙ ጥሩ ካሳ | የካቲት 1972 | |
3 | አንዳርጌ አበበ | ጥር 1970 | |
4 | አያሌው ባያደርግልኝ ወርቅነህ | የካቲት 1972 | |
5 | ብርቁ አዱኛ አየለ | የካቲት 1972 | |
6 | እንዳለው ጋሹ | መጋቢት 1969 | ተማሪ |
7 | ገላይሁን ቢያድግልኝ ወርቅነህ | የካቲት 1972 | |
8 | ሃይሉ ብሩ | የካቲት 1971 | |
9 | ካሳሁን አለሙ | ነሐሴ 1969 | |
10 | ካሳሁን ዱባለ | ነሐሴ 1969 | ወታደር |
11 | ካሳሁን ፍስሃ | ነሐሴ 1969 | |
12 | ካሳሁን ሙሉ አየለ | ሐምሌ 1970 | |
13 | ካሴ አለም | የካቲት 1971 | |
14 | ኮከብ ፈረደ | ጥር 1970 | |
15 | ማዕተመ መንበሬ | ከ2 ቀ13 | |
16 | ማሩ ጣሰው | የካቲት 1971 | |
17 | ሞላ ወረደ | ድብባህር | |
18 | ሰርፀ ቢያድግልኝ ወርቅነህ | የካቲት 1972 | |
19 | ታረስ ቢያድግልኝ ወርቅነህ | የካቲት 1972 | |
20 | ወንዴ መስፍን | የካቲት 1971 | |
21 | ውባለም ጥጋቡ | የካቲት 1971 | |
22 | ያለው አስፋው | የካቲት 1971 | |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።