ጎጃም፦ ቆላ ደጋ ዳሞት አውራጃ ፍኖተሰላም በ1969/70
በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አንዳርጌ እጅጉ | ||
2 | አለባቸው ሥራው | ||
3 | ፍሥሐ ንጋቴ | ||
4 | ፍሬው ከበደ | ||
5 | ካሳ ጽጌ | ||
6 | ሙላት ደረሰ | ||
7 | ታፈሰ ስንሻው | ||
ጎጃም፦ ቆላ ደጋ ዳሞት አውራጃ ዳሞት ወረዳ በ1969/70 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | ጫኔ ጌታሁን ሞገስ | ||
2 | ደምለው ዘውዴ እንግዳ | ||
3 | እቴነት በላይ ተገኝ | ||
4 | ፍስሐ ንጋቱ መዋከኝ | ||
5 | ፍሬው ከበደ የስጋት | ||
6 | ሐሰን አማን ጅሎ | ||
7 | ንፁህ አስራት ካሣ | ||
8 | ተካልኝ ተስፋዬ ኃይሌ | ||
9 | ታደሰ ሙሉ ካሣ | ||
10 | ታደሰ የሩቅ ረታ | ||
11 | ታደሰ ቢተው አስረስ | ||
12 | ወርቁ ገሠሠ ተሰማ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።