ጎጃም ልዩ ልዩ አካባቢ በ1969/70 በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አሰፋ ምህረቴ | ቆልደጋዲት | |
2 | ዓለማየሁ የሻነህ | ቋሪት | |
3 | ካሣሁን መላኩ (ክንዴ) | አቸፈር ዱርቤቴ | |
4 | ታሪኩ አንዱዓለም | ዳዋሜዳ | |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።