ሸዋ ተጉለትና ቡልጋ ፦ ደብረብርሃን በታህሳስ 16. 17 ቀን 1970 ዓ.ም. በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አበበ ተፈራ | ||
2 | አብርሃም ኤልያስ | ||
3 | ዓለማየሁ አምዴ | ||
4 | ዓለማየሁ ቢላላ | ||
5 | ዓለምሰገድ ሞገስ | ||
6 | አማረ ሸዋመነ | ||
7 | አሰፋ ፀጋዬ | ||
8 | በኃይሉ ታደሰ | ||
9 | ደምመላሽ በቀለ | ||
10 | ኤፍሬም አድማሱ ውብሸት | ||
11 | ፋንታ በልሁ | ||
12 | ፍቃዱ ፍቅሬ | ||
13 | ፍቅሩ ዓለማየሁ | ||
14 | ፈረንጅ ሜጫ | ||
15 | ጌታቸው ፍቅሬ | ||
16 | ጌታሁን ፍቅሬ | ||
17 | ግዛቸው ሽፈራው | ||
18 | ኃይሌ በዙ | ||
19 | ኃይለማርያም ፍቅሬ | ||
20 | ኃይሉ ዘውዴ | ||
21 | ሀይልዬ ዱማሣ | ||
22 | ካሱ ኃይሉ | ||
23 | ለገሠ ለማ | ||
24 | ሉሉ አበበ | ||
25 | መታፈሪያ ክፍሌ | ||
26 | ሚሊዮን ማሞ ከልክሌ | ||
27 | ነጋሽ ገ/እግዚያብሔር | ||
28 | ዑመር አብደላ | ||
29 | ኡስማን መሐመድ | ||
30 | ሺመልስ ምትኩ | ||
31 | ሰሎሞን አስፋው | ||
32 | ታደሰ ገስጥ | ||
33 | ታደሰ ሣህሌ | ||
34 | ተ/ማርያም ኃ/ገብርኤል | ||
35 | ጥላሁን ማዘንጊያ | ||
36 | ወጋየሁ ታደሰ | ||
37 | ውቤ ይታገሱ | ||
38 | ዮናስ ተፈራ | ||
39 | ዘነበ ጽጌ |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።