YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

ከፍተኛ 14 (በ1969/70 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ)

 

ተራ ቁ. ስም ከነአባት ቀበሌ የቤት ቁጥር የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 ገነት ብርሃን  11
2 ሙሉጌታ 13 1969 ተገድሎ መንገድ ላይ የተጣለ ብሔራዊ ቅርጫት ኳስ ተጫዋጭ
3 ንብረት ገብረሕይወት 13 1969
4 በላቸው ፍሰሃ         14 ሚያዝያ 21 1969
5 አሥራት ተክለጻዲቅ 18
6 ሂሩት ሥዩም 18
7 መለሰ እንዳለ 18
8 ማህደር ይመር 18 ጭሎ
9 ተፈራ ዋሲሁን 18
10 ታደሰ ንጉሤ  21
11 ቢሌ እጅጉ 22
12 አለማየሁ   25 እናቱ ወ/ሮ ፋምቱ ጠጅ የሚሸጡ
13 አበራሽ ወርቁ 25
14  ኤፍሬም ከበደ? 25
15 ኤሊያስ 25
16 ከበረ ኃይሌ    25
17 መርከብ ገብረ ጊዮርጊስ 25
18 መኮንን ፋንታሁን 25
19 ዮሴፍ 25
20 ዓለማየሁ ላንትይደሩ
21 አበበ እሸቴ
22 አብርሃም ደግፌ
23 አሰበ ንጋቱ
24 በቀለ መኮንን
25 በላቸው ሰብስቤ
26 ደምሴ ሰብስቤ
27 እንዴያ ካባ
28 እጅጉ በየነ?
29 ጌታነህ ተሾመ
30 ገነት አበበ
31 ጌታቸው አበበ
32 ገድሉ
33 አባ ኃይለየሱስ ያለው ቅድስት ማርያም ቤተክሲያን ውስጥ በግርማ ከበደ የተገደሉ
34 ከበደ ወልዴ
35 ክንድዬ ካባ
36 ሬዲዋን ዓሊ
37 ሰለሞን ኃይሌ መምህርና የቀበሌ ሊቀ መንበር
38 ሰለሞን በለጠ
39 ተስፋዬ ተፈራ
40 ወልዳይ ግዛው
41 ወርቁ ሽበሺ
42 ይልማ በለጠ
         

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302

 

H14K02_Damte_Tilahun_Logo.jpeg
YaTewlidLogoFinalCircle.jpeg
previous arrow
next arrow