YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

ከፋ ጅማ 1970 ዓ.ም. በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 አዳሙ ጋጌ
2 ዓለማየሁ አስረስ
3 አለሙ ውዶ
4 አማረ ገሠሠ
5 አሥራት አካሉ
6 በደዊ ሀቢብ
7 በቀለ ተፈራ
8 ደምሴ በቀለ
9 ዲበኩሉ ላቀው
10 ኢዮብ ጠና
11 ፋሩቅ ጠይብ
12 ጌታቸው አስማማው
13 ጌታቸው ሰይፉ
14 ጌታቸው ፀጋዬ
15 ገዛኸኝ እሳቱ
16 ገዛኸኝ ታፈሰ ሰኔ 1968  
17 ገዛኸኝ ገዳ
18 ሀሰን አባጆቢር
19 ጃምቦ ጀማል
20 ጃንቦ ኢብራሂም
21 ጅሃድ አባዲኮ
22 ጂሃድ አባዲቆ
23 ክበበው ወ/ጻዲቅ
24 ኪያር ዳውድ
25 መላኩ ዘገዬ
26 መንግሥቱ ማሞ
27 መሐመድ ሁሴን
28 ሰይድ ያሲን
29 ሻውል ደንበል
30 ታደለ ጂዳ
31 ታምሩ ሲሲ ፈንጂ
32 ተረፈ ወ/ጻዲቅ
33 ተስፋዬ ታፈሰ
34 ትዕግሥት አባይነህ
35 ዘሪሁን ኢላላ

 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302