ሲዳሞ ወላይታ ፦ ይርጋዓለም በ1969/70 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አባይ ገብረሃና | ||
2 | ዐቢይ አበበ | ሻሽመኔ | |
3 | ዓለሙ ገብሬ | ||
4 | ወ/ት አንቀፀ ተገኔ | ||
5 | አሸናፊ ገ/ማሪያም (ማሪዮ) | ||
6 | አፈወርቅ | የባዮሎጅ መምህር (ወይማ ወንዝ) | |
7 | አለማየሁ | በሻሸመኔ ባንክ ኦፕሬሽን የተገደለ | |
8 | አሰግድ ኃይሌ | ||
9 | አህመድኑር የሱፍ | ||
10 | አስፋው ተሾመ | መምህር | |
11 | አፈወርቅ አርአያ | መምህር | |
12 | አሊ ጋርሴ | የደንጎራ ልጅ | |
13 | አጋንሣ ወጋኖ | የሸበዲኖ፡ የምድረገነት ልጅ | |
14 | አለሙ ገደቦ | የቤራ ጣድቾ ልጅ | |
15 | በላቸው | መምህር | |
16 | ወታደር ብርሃኑ | ||
17 | በድሉ በራሶ | ||
18 | ቸሩ ደስታ | ||
19 | ደሳለኝ ሥዩም | ወይማ ወንዝ | |
20 | ዳንዔል ታፈሰ | ወንዶ ገነተ የተረሸነ | |
21 | ደምስ አየለ | ||
22 | ድረስ ገብሩ | መምህር | |
23 | ዳንኤል ልዑል | ||
24 | ዳንኤል መስፍን | የአቦስቶ ልጅ | |
25 | ዲካ ገርማሞ | የጩሜ ልጅ | |
26 | እማሎ እርጋታ | የዋራ ልጅ | |
27 | ፈቃደ ሽፈራው | ||
28 | ፍስሀ ታደሠ | 1969 አሲምባ ላይ የወጣ | |
29 | ፈቃደሥላሴ ተሾመ | ||
30 | ፈቃደ ሙላት | ||
31 | ገ/ሥላሴ ጎጆ | የአዋዳ ልጅ | |
32 | ከበደ ገብረሃና | ||
33 | ክፍሌ ቱማቶ | የሐላቃና ልጅ | |
34 | ለማ ጥላሁን | ||
35 | መስፍን ዓለሙ | ||
36 | መዝገቡ አሰፋ ኦዳ | ||
37 | መኮንን ወርቁ ቢራቱ | ወይማ ወንዝ | |
38 | ሙናሽ ኢላላ | በሻሸመኔ ባንክ ኦፕሬሽን የተገደለ | |
39 | ሙክታር | በሻሸመኔ ባንክ ኦፕሬሽን የተገደለ | |
40 | መስቀለ ሻንካ | ||
41 | መኮንን በላቸው | መምህር | |
42 | ናማሮ ጐዳና | የሸቢደኖ፡ የጩሜ ልጅ | |
43 | ተፈራ ዓለሙ | ||
44 | ታዬ አሳምነው | ወይማ ወንዝ | |
45 | ፀጋዬ ዓለሙ | ||
46 | ፀጋአምላክ ተፈራ | ||
47 | ወንድሙ ገብሬ | ||
48 | ይኩኖአምላክ ተፈራ | ||
49 | ዘገዬ ዓለሙ | ||
50 | ዘውዱ አታዎ | ||
51 | ዘርሁን ኪአ | የቱላ ልጅ | |
52 |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።