ሲዳሞ ጌድዮ፦ዲላ በ1969/70 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | ዓለማየሁ አሊ | ||
2 | አለማየሁ አሥራት | ||
3 | አብዱርቃድር ነጋሽ | 1968 የተገደለ | |
4 | አረጋ ተክሌ | ||
5 | አሰፋ ኩምሳ | ||
6 | አምሃ ምንከልክሎት | ሆቴል ቤት ሠራተኛ | |
7 | ዓለሙ ጥሩነህ | ||
8 | አለማየሁ ምትኩ | ||
9 | ዳኛቸው ደምሴ | (መምህር) | |
10 | ዳኛቸው እሸቱ | ||
11 | ፍስሀ ታደሰ | ||
12 | ገነነ ደምሴ | መምህርት | |
13 | ጌታቸው ገብሬ | ||
14 | ጀማል ሀሰን | ||
15 | ካሣሁን ገ/ማርያም | (መምህር) | |
16 | ልዑልሰገድ አበራ | ||
17 | ሉሉ ማሞ | ||
18 | መስፍን በራራ | ||
19 | መስፍን ኃይሌ | ||
20 | ሲሳይ አክሎግ | ||
21 | ሰሎሞን በላይ | 1968 የተገደለ | |
22 | ሲሣይ አክሎግ | 1969 (አሲምባ ላይ የወጣ) | |
23 | ስንታየሁ አክሎክ | ||
24 | ሸሪፍ ሀሰን | 1968 የተገደለ | |
25 | ታደሰ ተስፋዬ | ||
26 | ተስፋዬ ታደሠ | 1970 (አሲምባ ላይ የወጣ) | |
27 | ፀጋዬ አካሉ | ||
28 | ዘነበ ተፈራ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።