ሲዳሞ ጌድዮ፦ ጉራጌ ቸሐ ወረዳበ1969/70 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አድን ኃይሌ | ||
2 | አስፋው ገግበስ | ||
3 | አቶ አንቷን | ||
4 | አቶ አድነው | ||
5 | በኃይሉ አበበ | ||
6 | በየነ አድነው | ||
7 | አቶ በፈርድ በልሁ | ||
8 | ዱላ ቃዲ | አአዩ | |
9 | ደሳለኝ ኃይሌ | ||
10 | ደሳለኝ ተዋጆ | ||
11 | እንግዳ ደፋር | ||
12 | ሀብቴ እንቷን | ||
13 | ኪዳኔ ፈራንሷ | ||
14 | ካሣ ዘፈር | ||
15 | ካሚል አህመድ | ||
16 | አቶ ከበደ | ||
17 | መንግሥቱ ኮሬ | አአዩ | |
18 | ማርቆንዮስ ምድሩ | ||
19 | አቶ ሞገሴ | ||
20 | አቶ መክብብ ፈሰሰ | ||
21 | ሣህሌ ተሟሪ | ||
22 | ሰለሞን ደፋር | ||
23 | ጤናዬ ዘውዴ | ||
24 | ወልዳብ ደንቡ | አአዩ | |
25 | ወርቁ ቡታ | ||
26 | አቶ ወርቁ በቃና | ||
27 | አቶ ይማም ከሊል | ||
28 | አቶ ዘፈር አንጃጃ | ||
29 | ሸዋሉ አብዶ | ጉመር ወረዳ | |
30 | ሙሉጌታ አዝዎ ክንዶሽ | ጉመር ወረዳ | |
31 | የኔታ ተሰማ | ጉመር ወረዳ | |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።