ሲዳሞ ቦረና፦ ሻሸመኔ በ1969/70 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አስፋው ሀብቴ | ተራ ቁጥር 1,6 አባትና ልጅ | |
2 | ዓለማየሁ | ||
3 | በቀለ ተሰማ | ||
4 | ገዛኸኝ | ፔፕሲ ኮላ | |
5 | ኢንጂነር ጌታቸው | ||
6 | አቶ ሀብቴ | ባለግሮሰሪ ከነልጃቸው | |
7 | መክብብ | ጠበቃ | |
8 | ተከስተ ፍቅሩ | ||
9 | ጥላዬ ተፈራ | ||
10 | ዘነበች ማናገር | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።