YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 

ሐረር ሂሳና ጉርጉራ፦ ድሬዳዋ በ1969/70 በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር  የተገደሉ

 

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 አበራ ዘውዴ     
2 አሰግድ ካሣዬ   
3 አሰፋ ተረፈ       
4 በክሪ አደም     
5 እንዳለ ነስሬ   
6 ጌታቸው ድሬ     
7 ጀርመን ግርማ   
8 ካሳሁን አመንክር
9 ማዕዛ ግርማ     
10 መኮንን ሙሉጌታ   
11 መርሻ ውብሸት   
12 መስፍን ታደሰ ምትኩ   
13 መስፍን ተሾመ       
14 መስፍን ተሾመ       
15 ሚሊዮን ካሣ     
16 ምሥራቅ ማሞ   
17 ሙሉሸዋ ቤኛ   
18 ነጋሽ ሙሳ         
19 ስለሺ ዘውዴ    ተራ ቁ. 3 እና 19 ወንድማማቾች
20 ሰሎሞን አሰፋ   
21 ተድላ ወርቁ     
22 ተክሌ ፍሬሰንበት     
23 ተንሳይ የሺጥላ   
24 ተሾመ ደምሴ   
25 ቶፊት መሐመድ (አዳም) 
26 ያሲን ሉኸ   
27 የሺጥላ ውብሸት     

 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302