ሐረር ጨርጨርና አዳል፦ ገንደቆሬ በ1969/70 በደርግና ተባባሪዎቹቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አሰግድ ካሳዬ | መምህር | |
2 | ፍስሃ ማሞ | ||
3 | ግሥላ | መምህር | |
4 | መሐመድ አውሐሰን | ||
5 | ምስራቅ ማሞ | ||
6 | ሳሚያ መሐመድ ሸሪፍ | ||
7 | ስዩም ፀጋዬ | 1969 | እየተገረፈ የተገደለ |
8 | ተገኔ አበበ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።